ሄሉ ተወኝ አለቸኝ💔

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2025
  • #natty #habesha #nahi

Комментарии • 360

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p 10 месяцев назад +53

    ሄሉ በጣም ነው የምወድሽ የምታሳዝኝኝም ግን እኔ ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር አለ ናቲ አብሮሽ ነው? ከሆነም ከሀገር ከመውጣቱ በፊት ቀለበት ሊያደርግልሽ ይገባ ነበር አውላላ ሜዳ ላይ ጥሎሽ ሁሉም እየመጣ ይቆነጥርሻል ቃልኪዳን ቢኖራችሁ ኖሮ ማንም አይደፍርሽም ነበር የልብ ቀለበት ይበልጣል ግን የጣት ቀለበትም ቢሆን ሴት ልጅን ያስከብራታል ይህን እሱ ማሰብ ነበረበት ጤነኛ አፍቃሪ ቢሆን።አንቺ ግን 🤍ልብ ያለሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @መሠረትታድዎስ
    @መሠረትታድዎስ 10 месяцев назад +11

    ሄሉዬ ተጠንቀቅ ናት ምንልበት ፕራክ አርግ ብሎ ይሆናል ሰዉ አይታማንም ከእግዚአብሔር በታች

  • @ccu3907
    @ccu3907 10 месяцев назад +4

    ናቲ ትላለች እንዴ የመቸ የቀረውን ነው የምታወሪው ናቲ እንደሆነ አይሞቀው አይበርደው ዝም ብለሽ የራሥሽን ኑሮ ኑሪ እራሥሽን አታታይ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 10 месяцев назад +14

    አትፍሪ ንገሪው አንድ ሰው ለ አንድ ነው ናቲ ጋራ ተገናኛላችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 10 месяцев назад +5

    ይሔ ናቲ እሚባል ልጅ ሒይወትሽን አመሰቃቀለው አይዞሽ❤❤❤

  • @FikirJon
    @FikirJon 10 месяцев назад +10

    ይህ ድራማ ዛሬም አለ እንዴ ልጅ ምነው ዙሩን አከርርው አር ሄሉ መለ በይሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayalazr
    @tsegayalazr 10 месяцев назад +20

    ናቲ ካቼጋር የለም time is gold

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 месяцев назад +37

    በውሸት ፕራንክ ማርያምን እግዚአብሔርን የምትሉት ነገር ግን ስነስረአት ይኑራቹ ንገሪው ለዚ ለፍዳዳ አፍቃሪ ነኝ ባይ😅

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 10 месяцев назад

      እኔስ ተቃጠልኩ ማርያምን 😢

    • @GhHhg-o3c
      @GhHhg-o3c 10 месяцев назад

      አይ ምንቺግርአለው ያውሰውናቸው እየሱስእሳነብይነው መሬምደሙእንደኛውሴትናት😂😂

    • @QwertyQwerty-vp8bj
      @QwertyQwerty-vp8bj 10 месяцев назад

      ​@@GhHhg-o3cምን አገባሺ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 месяцев назад +34

    የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቀርት እግዚአብሔር ይጥብቅን አሜን አገራችን ሰላም ይሁንልን

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 10 месяцев назад +1

    ሄሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢 በናትሽ የሆነ ነገር በይው ያሳዝናል ተይ ተቀበይው በኀላ ይቆጭሻል እየለመነሽ እኮ ነው የኔ ሚስኪን

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 10 месяцев назад +6

    ሰላም ይብዛላችሁ ውዶቼ ቆይ እውነት ቆይ???
    እንደ ሔሉዬ ናት ምን ሆነ!! ኤሔ ልጁም ግን ያሳዝነናል ኤሔማ ፍራንክ እንዳይ ሆን ።😮😮😮

  • @saraha5240
    @saraha5240 10 месяцев назад +21

    ሄሉ እረ ናቲ ጠፋ❤❤❤❤❤

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 10 месяцев назад +29

    አንተም በተራህ እያስጨነካት ነው ውብዬኔና ናኒ እንዳስለቀሳችሁ ምርጥ ድራማ ነው

  • @Haymi-21-r1g
    @Haymi-21-r1g 10 месяцев назад +6

    ወይ ጉዴ ምን ይሻላል ፍቅር ጉድ አፈላ እኮ ሆሆሆሆሆ😳

  • @YusraMuhamed-gn2ky
    @YusraMuhamed-gn2ky 10 месяцев назад

    ተናቲ ቤት ነው የመጣሁት.
    ሄሉ. እንደናቴቆንጆወንድ የለም እንዳያመልጥሸ ታማኝ ሴት ሁኝለት.
    ስርአትይኑርሸ. ምን ማለትነው አፍቅርኩሸ አችለምን አልነገረሺውም ናቲ መኖሩን. ምን አይነት ስድነው ሆ አረ ይደብራል

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 10 месяцев назад

    ከናቲ ተለያየን ሰትዪ አልነበር እዴ 😮😮😮 ለዛውም እያለቀሽ ያንቺ ነገር እኔ ግራ ያጋባኛል😮

  • @dir204
    @dir204 10 месяцев назад +35

    ከናቲ ጋር ተለያየን ብለሽ ስታለቅሺ አልነበረም እንዴ????

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 10 месяцев назад

    ሄሉዬ ተልኮ እዳይሆን እራሰሸን ጠብቂ የኔ የዋህ በየዋህነትሸ ባያፈቅርሸ ነበር እሚገርመኝ እወድሸ አለሁ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitberh8458
    @selamawitberh8458 10 месяцев назад +15

    እኛ ሰቶች ቁመን የሚንቀረዉ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ግን ታዉቃላችሁ😂የሚፈልገን ሰው አንፈልግም የማይፈልገን ስንጠብቅ እድማችን ያልቃል😂😂😊

  • @DerartoAsefa
    @DerartoAsefa 10 месяцев назад

    ሳዉዬ jilel Nek end
    የሱዋ bal ናቲዬ ale 🥰🙏
    Iyawek irasen atafalew ale
    Atifa jilei

  • @rakjulan3226
    @rakjulan3226 10 месяцев назад +12

    Yene wed Heluujj

  • @sofiumoham
    @sofiumoham 10 месяцев назад +12

    Nati 🎉🎉🎉h❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MuliTeshome
    @MuliTeshome 8 месяцев назад

    ሔሉ እሺ በይዉ አታስጨንቂው ናቲ ሌላ ችክ አለችዉ ይህ እዲል እንዳያልፍሽ

  • @shta-g3b
    @shta-g3b 10 месяцев назад +8

    ሄሉ🥰

  • @TobaA-ef2dj
    @TobaA-ef2dj 10 месяцев назад +1

    የኔ ሚስኪን ሃሉ ቀለበት አደርግ መጣች ❤

  • @GhazalGhazal-ts4uw
    @GhazalGhazal-ts4uw 10 месяцев назад +1

    Hulum Nagar ba taragag mangad no ye miyono gen Lijuu he chokilal ❤❤❤

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 10 месяцев назад +7

    ሄሉ ማርያምን ፍቅር ይዞት አይደለም ታዋቂ ለመወን ነው ባቺላይ ተጠልጥሎ እውነት መስሎሽ ልብሽን ከፈተሽ እዳትሰጪ ከሰጠሽው ልብሽን ዳግም መነሳት አትችዪም

    • @sofyabadru9246
      @sofyabadru9246 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤Tikiiiiilll

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 10 месяцев назад

      ትክክለኛ

    • @HawiShife
      @HawiShife 10 месяцев назад

      unetshnow yene wudde ♥️♥️😢😢😢

  • @fasikafikeru-r5q
    @fasikafikeru-r5q 10 месяцев назад

    Heluye yene wuddd ebakeeshen mahteb keangetesh ayetefa bezu gize ayecheshalew beterefe enewedeshalen!❤❤❤

  • @ቡርታፍቅር
    @ቡርታፍቅር 10 месяцев назад

    እኔ ስመስላን እንዉብዬ prak ያስደረጉት ይመስለኛል 😂😂😂😂

  • @Semira-sz2sz
    @Semira-sz2sz 10 месяцев назад +50

    ሰውዬው ድሮም ቀልቤ አልወደደውም ውጣ

    • @stgeorge7371
      @stgeorge7371 10 месяцев назад +1

      አይባልም

    • @fireneshbekelebekele9968
      @fireneshbekelebekele9968 10 месяцев назад

      Iik nesh biwent 😂

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 месяцев назад

      የምን ቀልብ ነዉ😢😢😢😢

    • @HayetAli-og9qh
      @HayetAli-og9qh 10 месяцев назад +1

      ስትይ ምን ይወጣለታሊ ሸበላ ነው

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 10 месяцев назад

      ምን ቤት ነሽ ታዳ የወደደው እሷን አች ወደድሽዎ አልወደድቆዎ🤣🤣

  • @HanaEsmael-e4j
    @HanaEsmael-e4j 10 месяцев назад

    ሄሉ ከናቲ ጋር ተለያያን ብለሽ ስታለቅሺ ነበር ለምን እሺ አቲይውም ፈጣሪ በምክኒያት ነው ያገናኛቹ

  • @Mነኝስደተኛዋ-v4v
    @Mነኝስደተኛዋ-v4v 10 месяцев назад +8

    ከናቲዉጪ ወደዉጪ❤❤❤❤

  • @HhHu-p7b
    @HhHu-p7b 10 месяцев назад

    Enen gin fikir aschegarinawu. Mache inde mit mexa anaqim😢😢😢😢😢

  • @rebitube7373
    @rebitube7373 10 месяцев назад

    ማርያምን እግዚአብሔርን የምትሉትነ

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 10 месяцев назад +7

    helu nati aywenihim

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede 10 месяцев назад +1

    ከስድሰቱ ቃለት አነዱ 6_÷1 ያእግዚአብሔር ስም በከነቱ ነገሪ አት ጥረዉ👈👈👈 በጣም ነዉ ያምታ ዘዚኑት ከምሪ አበዘቹት አሾፋቹት በእግዚአብሔር እያለቹት በራሰቹት ጥቅም ብለቹ 😭😭😭

  • @fatimahhasan7008
    @fatimahhasan7008 10 месяцев назад +3

    ትቅበይውእህቴ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 10 месяцев назад +11

    የመዳምበትስብችሰላምናችሁአያደል

  • @hanaselomon2761
    @hanaselomon2761 10 месяцев назад

    ልክነዉ ለምን ጠራሽዉ የራሱ ጉዳይ ናቲ አልበቃሽ አለ እንዴ

  • @alentube1686
    @alentube1686 10 месяцев назад +3

    Helu natey ka tewashu konjo new yebakesh teraji eshi ba tsebaye eshi❤❤

  • @Tamsge
    @Tamsge 10 месяцев назад

    እውነት ከሆነ ምርጥ ልጅ ነው 🤙❤

  • @olneliyjisese
    @olneliyjisese 10 месяцев назад

    ሄሉ ምን ሀይነት ጣጣ ነው የሳብሽው🧐🧐🥺🥺 ፈጣሪ ይርዳሽ ከፍተናው ያውጣሽ ፕራክ ንው እዳትሉን🤫🤫🤫🤫🤫

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 10 месяцев назад

    አረ ፍቅር ከሌለ ምን ልቶን ነው እውነት ነው😂😂😂 በርች ተደረደረባት ትንሽ

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 10 месяцев назад +1

    ሔሉ ግን አድራ ነው የምከሳው 😢

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 10 месяцев назад

    ኤሉ አንች እንደምትሰሪዉ እሱም ፕራንክ እያደረገሽ ነዉ ይሔም አንች ሰለ ፕራንክ በጥልቀት ሰለምትሔጂ የመጣብሸ ጣጣ ነዉ አሰቢበት

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 10 месяцев назад +1

    ኤሎ ከእስራኤል በጣም ቤተሰቦች ሽንወዳሉ እኔ የምወደው ናቲ ነው የምትፈልጉትን ያላግዛቸዋለው ናቲ ነው የምወደው ይሄ ዝምብሎ ነው አይረባም

  • @Hane933
    @Hane933 10 месяцев назад

    ናሂ የት ነክ😂😂😂 በቃ ተለያያቹ እዴ በቃ ከናቲ😢😢😮😮

  • @NattyLove-b4c
    @NattyLove-b4c 10 месяцев назад +8

    የምሩን ናዉ እዴ አራ ነካው 🥰🥰

  • @minuteshamra7078
    @minuteshamra7078 10 месяцев назад +2

    Naati❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 10 месяцев назад +1

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች

    • @herg965
      @herg965 10 месяцев назад

      አሜንንንንን❤❤

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 10 месяцев назад

    ሄሎ ናቲ በላይፍሽ ክልል ተቀበዪው የእውነት ከሆነ ❤❤❤

  • @SalamSalame-zt1im
    @SalamSalame-zt1im 10 месяцев назад

    አሁንስ ሰለቹኝ እነዚህ ልጆች ከእንደዚህ አይነተ ፕራንክ አይወጡም

  • @ብርቄገብረኤል
    @ብርቄገብረኤል 10 месяцев назад +1

    ሄሉዬ የኔ ምስኪን እወድሻለሁ💋💋💞💞
    መቶሺ /100🎉 እስትገቢ ተቀበይዉ😅🤗
    ❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 10 месяцев назад

      እረ ያንችሰ ያሰቃል መቶ ሺህ እንድትገባ የቀረዉ ቁጥር እሱ ጋር ነዉ እንዴ ምን ማለት ነዉ😁😁😁

    • @ብርቄገብረኤል
      @ብርቄገብረኤል 10 месяцев назад

      @@GT-eg1fd 😅ለጨዋታ ያክልነዉ
      ያልኩት ያዉ ሄደ መጣ ሲበባሉ ለማዬት ስንሮሯጥ
      እዲሞላላት ብዬነዉ ካጠፍሁ ይቅርታ🙏

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 10 месяцев назад

      @@ብርቄገብረኤል እረ እህቴ አላጠፋሽም እኔንም አሰቆኝ ነዉ እንጂ ችግር የለዉም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤❤

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 10 месяцев назад

    ድራማ በሰው ላይ ቀጥሉ 😊

  • @TotoToto-zp8bz
    @TotoToto-zp8bz 10 месяцев назад +6

    Natii echaa garuu😢😢

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 10 месяцев назад

    ብራንክ ከሆነ አትማሉ በእግዝአብሔር 😢

  • @malm2509
    @malm2509 10 месяцев назад +3

    ግን እኮ ጓደኛ አለኝ ካለችህ ምን ታርግ ከዚ በላይ

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 10 месяцев назад

    እንኳን በውሽት በእውነትም ቢሆን በፈጣሪ ስም አትማሉ 😠

  • @asdqwe9814
    @asdqwe9814 10 месяцев назад +1

    አይ እግዲ አትላላጭብን

  • @ያምሮትማስረሻ
    @ያምሮትማስረሻ 10 месяцев назад

    ሁለት አዝግ😢

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 10 месяцев назад

    ሄሉዬ ላሽ በይው ፍቅር ጨዋታ አይደለም አንድ ሰው ላንድ ነው በይው

  • @tizeselemon5252
    @tizeselemon5252 10 месяцев назад

    ሲጀመር እሄም የ ሁለቱ ተኮል ነዉ ወይም የ ናህ እና ዉብዬ በቀል ነዉ

  • @AminahAyalu
    @AminahAyalu 10 месяцев назад

    ሄሉ ተርጂዉ አይዞሺ ግን ፕራክ ይመስለኛል

  • @SaadahAndros
    @SaadahAndros 10 месяцев назад

    እኔ ግን ናቲን አላመኩትም እኔ እሱንም እወድልሺነበር ግን ቡሀላ እንዳይከዳሺ ነው የፈራሁት እና ይሄንሰው ባታሳልፊው አሪፍነው

  • @33-ስአዳይቱብ
    @33-ስአዳይቱብ 10 месяцев назад +3

    የምርነውእዴ😢😢😢♥♥♥♥♥♥

  • @sofiabelay3724
    @sofiabelay3724 10 месяцев назад +3

    ቆንጆ ልጀ ነው

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 10 месяцев назад +8

    Healuye😂❤

  • @KbadaAschnky
    @KbadaAschnky 9 месяцев назад

    tewege atebeye

  • @YeneneshSenbete
    @YeneneshSenbete 10 месяцев назад +3

    ሄሉ የምትወጂውን አትከተዪ የሚወድሽን ተከተዪ

  • @HannahGaby-yv3qs
    @HannahGaby-yv3qs 10 месяцев назад +2

    Helu please wait for Natty to come back and don't be with that man please.dont make a video with this guy again just make a video with some of your friends.

  • @hanaselomon2761
    @hanaselomon2761 10 месяцев назад

    እንዴ ምትሄጅዉ ኮ አይገባ መንገድነዉ ግን መልስሽ አለኝ ብለሽ መራቅ አችም እንዴ ይሰቀላ ከፈለገ አለኝ ለማለትኮ ያለፈዉቀን ነዉ ሚበቃ 😢😢😢😢😢

  • @yaredweldeab2883
    @yaredweldeab2883 10 месяцев назад +3

    Min helu ye natty nat

  • @መሠረትታድዎስ
    @መሠረትታድዎስ 10 месяцев назад

    እዉነትኛ ፍቅሪ እንደዝህ አይደለም😅

  • @Ganaet
    @Ganaet 10 месяцев назад

    ሄሉ ልጅ prank እየአርገሽ ነው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 10 месяцев назад

    ነቲ ፍታሁት እላልሽም ተቀበይ እትጉጂው ልጅ

  • @UgEr-v5u
    @UgEr-v5u 10 месяцев назад

    ኧረተቀበይውናቲኮየለምኮ😢😢😢😢😢

  • @WABIITUBE526
    @WABIITUBE526 10 месяцев назад +3

    Heluye natysihi ❤❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣😢

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 10 месяцев назад

    ዉብየ እና ናሂ አሉበት ብድር ሊመልሱነዉ

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 10 месяцев назад +1

    ብራንክ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 😂

  • @hhsusjssjhe4869
    @hhsusjssjhe4869 10 месяцев назад

    ተው ዉዱየትት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarafikire
    @sarafikire 10 месяцев назад

    ቆይ እኛ ምን እናድርጋችሁ ፍቅር እንካን ማብራቱም ማያዝ ትቶሃል ዩቃልድሃሉ እንዴ ሆ

  • @namakulaqurusum9881
    @namakulaqurusum9881 10 месяцев назад +4

    Heelluu eraseshin xabiqii 🙏🙏🙏wandochii ushataminacho 😂😂😂fikir gonfa new endee😳😳😳😳😳😳

  • @romandawit-vu2bc
    @romandawit-vu2bc 10 месяцев назад +23

    እኛ ከናቲ ውጪ ማንንም አንፈልግም

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 10 месяцев назад

    Damo ando sehade damo eha iana malekame teronateshe fekere eiaseiazachawe waye haloo❤❤❤

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 10 месяцев назад

    ሂሉዬ የኔ ልዩ ስውድሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 10 месяцев назад

    ውይ ምን ይመስላሕ😂😂😂😂😂

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz 10 месяцев назад

    አይ ሄሉ ድራማ አያልቅብሽም 😂😂😂😂😂

  • @eteneshtedele8983
    @eteneshtedele8983 10 месяцев назад +1

    taye heli

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 10 месяцев назад

    ተለያይተናልአላልሽምዴ ናቲጋ ብዙታወራላችሁሳ

  • @tube9850
    @tube9850 10 месяцев назад +3

    prank new atijajalu

  • @asutub9446
    @asutub9446 10 месяцев назад

    Yeenne nehi pirank😮😮😮 bidir be midir😅😅

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 10 месяцев назад

    ይሄ ፍቅር ሳይሆን ጉንፋን ነው ደማከሰያ ሰጪው ይወጣል😃😁😆

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 10 месяцев назад

    ግዚያዊ ፍቅር ነው

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 10 месяцев назад

    ፕራንክ እያደረገ ነው እንጂ የእውነት አይመስለኝም

  • @SalamTesfai
    @SalamTesfai 10 месяцев назад +6

    Helu Don't make the mistake of accepting that person, you should wait for Natty.

  • @YusraMuhamed-gn2ky
    @YusraMuhamed-gn2ky 10 месяцев назад

    ቲጀመር ናቲ ናቲ ብቻነው አችን የሚችልሸ.
    እመኒኝ እሺብትይውም ሳምት አቆዩም አብራችሁ. ምክናየቱም ልጁ ትግስት የሚባል ነገር የለውም. ግልጥነው

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 10 месяцев назад +4

    ውብዬ ያለችው እውነቷን ነው እኔ ናቲ ነው የምወደው ናቲ ጋራ ተጋብታችሁ እንዳያቹ ነው ምፈልግ ናቲ በሰላም ተገናኙ እየጸለይኩላችሁ ነው እየሱስ ጌታ ነው።

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 10 месяцев назад +2

    helu liju pirank yedergsh new koyi nage tehalesh prank yilshal😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @kiya5110
    @kiya5110 10 месяцев назад

    Helu nati SI jalatuu taradifii😢